ግብፅ ውይይቱ እንዲጀመር ጠየቀች VOA Amharic July 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ተቋርጦ የቆየውን የኅዳሴ ግድብ ግንባታ የሦስትዮሽ ውይይት እንደገና ለመጀመር ግብፅ መጠየቋን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡