ፖሊስ ጋዜጠኞቹና አምደኞቹን በቀጠሯቸው ፍርድ ቤት አላቀረበም VOA Amharic July 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፖሊስ በሽብር ወንጀል ጠርጥሬአቸዋለሁ ያላቸውን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት አምደኞች በየቀጠሯቸው ዕለት ፍርድ ቤት ሳያቀርባቸው ቀርቷል፡፡