የጀርመን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነትና የጀርመናውያን አስተያየት DW Amharic July 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል ውስጥ በተካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፣ ትናንት ማታ በፍጽሜ ግጥሚያ ጀርመን አርጀንቲናን 1-0 አሸንፋ ለ 4ኛ ጊዜ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ባለቤት ለመሆን በቅታለች። እግር ኳስ አፍቃሪው የጀርመን ሕዝብ ከልሂቅ