የጀርመንና የዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት DW Amharic July 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመን በመከላከያና በስለላ ተቋሞቿ የሚሠሩ ሁለት ዜጎቿ ለዩናይትድ ስቴትስ መረጃ እንደሚያቀብሉ ከደረሰችበት ወዲህ ከአሜሪካ ጋ የነበራት ጠንካራ ግንኙነት ጥያቄ ላይ የወደቀ እንደመሰለ ነዉ።