ረመዳንን የሚጾሙ ወጣቶች DW Amharic July 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለመሆኑ ወጣቱ ፆሙን እንዴት ይጾማል? ያፈጥራልስ? የረመዳን ጾም ከገባ ሁለት ሳምንት ሊሞላው ጥቂት ቀናት ነው የቀሩት። በዚህ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በፆም ፀሎት የሚታሰበው የቅዱስ ወር ለማን ም ሙስሊም ቢሆን ግዴታ ነው።