Amharic የየመን የረሐብ ሥጋት DW Amharic Jul 8, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከግማሽ የሚበልጠዉ የየመን ሕዝብ ሠብአዊ ርዳታ እንደሚያሥፈልገዉ የተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ ርዳታ ማስተባባሪያ ቢሮ (OCHA በምሕፃሩ) እስታወቀ።OCHA እንደሚለዉ ለችግር ለተጋለጠዉ የመናዊ እስቸኳይ ርዳታ ካልደረሰ ለመገመት የሚከብድ ሠብአዊ ድቀት መከሰቱ አይቀርም።