የአሜሪካን የስለላ ቅሌት በጀርመን DW Amharic July 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድ የጀርመን የስለላ መሥሪያ ቤት ባልደረባ ለአሜሪካጠቃሚ መረጃ በመስጠት ንም በመሰለል መጠርጠሩ የጀርመንን መንግሥትና ህዝብ አስቆጥቷል ። የጀርመን መንግሥት የስለላው እውነትነት ከተረጋገጠ ሃገሪቱ በአሜሪካን ላይ ያላትን እምነት አደጋ ላይ እንደሚጥል አስጠንቅቋል ።