የአቶ አንዳርጋቸዉ መታሠርና ተቃዉሞዉ DW Amharic July 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የብሪታኒያ መንግሥት ዜጋው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከየመን ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጠታቸው በእጅጉ እንዳሳሰበው ለኢትዮጵያ መንግሥት ማንሳቱን አስታወቋል። የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የመን ላይ መያዝና ወደ ኢትዮጵያ መወሰድን በመቃወም ዛሬ በተለያዩ ሐገራት ሠልፍ ተደርጓል።