የእስራኤልና ፍልስጤም መበቃቀል DW Amharic July 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዘመነ-ዘመናቱ ፀሎት፤ ድርድር፤ የዲፕሎማሲ ጥረት ብዙዎች ብዙ ጊዜ እንዳሉት«ከልብ እና ፍትሐዊ» ሥላልሆነ---ሠላም የለም።ከልብ የሚደረገዉ ፖለቲካዊ መደባባት፤ ወታደራዊ መገዳደል፤እና መበቃቀል ግን ጥንትም-ድሮም ዘንድሮም አለ።