Amharic ሙርሲ የተወገዱበት 1ኛ ዓመት DW Amharic Jul 5, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በግብፅ የሙሥሊም ወንድማማችነት ማህበር የቀድሞው ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ ከሥልጣን የተወገዱበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ግዙፍ ተቃውሞ ተካሄደ። የሴቶች ዓለም አቀፍ የምክር ቤት መድረክ አባላት ሴቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚያጋጥማቸው የፀጥታ ችግር አንፃር ጠንካራ ርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አስተላለፈ።