አፍሪቃ እና ሶፍትዌር DW Amharic July 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በተንቀሳቃሽ ስልክ እና በኢንተርኔት አማካይነት በቀላሉ የሚገኙ መረጃ እና አገልግሎቶችን ተጠቅሞ እውቀትን እንዴት ማዳበር ይቻላል የሚሉ ጥያቄዎች ከሰኞ እስከ እሮብ በቆየው እና ዶይቸ ቬለ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ የተነሱ ጥያቄዎች ናቸው።