በምዕራብ አፍሪቃ የተዛመተው የኤቦላ ወረርሽኝ DW Amharic July 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሰውነት አካላትን እያደማ ለሞት የሚዳርገው የኤቦላ ተኀዋሲ (ቫይረስ) ሥርጭት በምዕራብ አፍሪቃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ። በጊኒ በላይቤሪያ እና በሴራልዮን 467 ሰዎች በኤቦላ ተይዘው መሞታቸውን የዓለም የጤና ድርጅት በእንግሊዝኛ ምህፃሩ «ዳብል ዩ ኤች ኦ» አስታውቋል ።