የሥነ-ግጥምና ሥነ-ጥበብ ትስስር DW Amharic July 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ሃሳብ አልጠል ሲል፤ በልብ የያዙት፤ በጭንቅላት የሚጉላሉት፤ በቀለም ቡሩሽ፤ በስዕል መልክ አልወጣ ሲል፤ ቃላት ቋጥሮ ግጥምን የመደርደር ባህላችን የቆየና የሚኖር ነዉ። የሥነ-ጥበብ ቤተሰቡ ሥነ-ግጥም በከፍተኛ ደስታ እና ኃዘን እንዲሁም ፍቅር ግዜ ሃሳባችንን በቃላት አምቀን የምንተነፍስበት ዘዴ ነዉ» ይሉናል፤ ሰዓሊና ገጣሚ እሸቱ ጥሩነህ