የዓለም የሰላም መዘርዝርና ኢትዮጵያ DW Amharic July 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከዓለማችን 162 ሃገራት በሰላም ረገድ ኢትዮጵያ 139 ደረጃ ላይ እንደምትገኝ አንድ መዘርዝር አመለከተ። ጎረቤት ኬንያ ደግሞ 132ኛ ናት። ይኸዉ መዘርዝር ከሽብር ስጋት አኳያ ኢራቅን በአንደኛ ደረጃ ሲያሰፍር፣ አይስላንድ በዓለም ሰላም የሰፈነባት ሀገር ብሏታል። ኢትዮጵያ ከ157 ሃገራት 37ኛ ናት።