የኖቤል ተሸላሚዎችና የወጣት ተመራማሪዎች ጉባዔ DW Amharic July 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በያመቱ በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ሞቃት ወራት ፣ በሳይንስ የኖቤል ሽልማት ያገኙ ጠበብት ከታዳጊ ሳይንቲስቶች ጋር ተገናኝተው ሐሳብ የሚለዋወጡበት ጉባዔ ዘንድሮም ፣ ባለፈው እሁድ በደቡባዊቷ የቦደን ሴ (ቦደን ባህር ) ጠረፍ ከተማ ተጀምሮ እስከፊታችን