የአርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ መሸለም DW Amharic July 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሁለገቡን አርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ የሙያ ብቃት ያከበረ ዝግጅት በዩኤስ አሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ ተካሄደ። ባለፈው ዓርብ በጣይቱ የባህል ማዕከል አዘጋጅነት በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ ለሕክምና ወደ አሜሪካ ያቀኑት የአርቲስቱ ስራዎች