አስጊው የእስራኤል ዛቻ እና ሀማስ DW Amharic July 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ በምትገኘው የሄብሮን ከተማ አቅራቢያ ከሁለት ሳምንት ተኩል በፊት የታገቱት የሶስት ወጣት እስራኤላዉያን አስከሬን ትናንት በዚያው መገኘቱን የእስራኤል መንግሥት አረጋገጠ። በእስራኤል መንግሥት ዘገባ መሠረት፣