የዓለም እግር ኳስ ግጥሚያ 30.06.2014 DW Amharic July 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ።«አፍሪቃዉያን ጥሩ ይፋለማሉ» ፃፈ ኦ ግሎቦ የተሰኘዉ የብራዚል ዕለታዊ ጋዜጣ በዛሬ እትሙ «ግን ይሸነፋሉ» እያለ ቀጠለ ጋዜጣዉ።የናጄሪያ ሽንፈትም ከአልጄሪያዉ ብዙ የተለየ አይደለም።ጥሩ ተጫዉተዋል።በፈረንሳይ ሁለት ለዜሮ ከመሸነፍ ግን አላመለጡም።ጥሩ ፍልሚያ ግን ሽንፈት።ለምን?