የአካባቢ ተፈጥሮ ጉባኤ ምሥረታ DW Amharic July 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተመድ የአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ መርሃግብር ከተቋቋመ ረዥም ዓመታት አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜ ዉስጥ እንደድርጅቱ የበላይ ኃላፊ እምነት የአካባቢ ተፈጥሮን የሚመለከቱ ጉዳዮች በቂ ነዉ ባይባልም ትኩረት እንዲያገኙ ማድረግ ተችሏል።