የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ውድድር DW Amharic June 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአጓጊነቱና በልብ ሰቃይነቱ ቀጥሏል ። 16 ቡድኖች ከተሰናበቱበት የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የቀጠለው የጥሎ ማለፉ ግጥሚያ ባለፈው ቅዳሜ በአስተናጋጇ በብራዚል አሸናፊነት