የመከካለኛዉ ምሥራቅ እልቂት DW Amharic June 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይድት ስቴትስና የብሪታንያ መሪዎች የባግዳድ ገዢዎችን በሐስት ወንጅለዉ ኢራቅ ላይ የለኮሱት እሳት ያቺን ሐገር-ሰወስትም አንድም እንዳትሆን ፖለቲከኞችዋን በሐይማኖት ሐራጥቃ ሰነጣጥቆ ሕዝቧን ያስፈጃል።