7ኛው የዶይቸ ቬለ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ DW Amharic June 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዶይቸ ቬለ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው ዓለምአቀፍየመገናኛብዙኃንመድረክዛሬ ተከፈተ። በዚህ ሶስት ቀናት በሚቆየው መድረክ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ እስከ 2000 የሚደርሱ ተካፋዮች ይሳተፋሉ።