ኢራቅ የጦር ጀቶች ከሩስያ ገዛች DW Amharic June 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስልምና ቅዱስ ጦርነት አካኺያጅ አማፅያንን ለመዉጋት እንዲያስችል የኢራቅ መንግስት ከሩስያ የገዛቸዉ የጦር ጀቶች ኢራቅ ገቡ። እንደ ኢራቅ መንግሥት ገለፃ፤ ከሩስያ አምስት ጥቅም ላይ የዋሉ ጀቶች ኢራቅ ደርሰዋል።