የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ 17 ኛ ቀን DW Amharic June 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል ላይ እየተካሄደ ባለዉ የዓለም የእግር ኳስ ጨዋታ፤ ዛሬ የደቡብ አሜሪካ አራት ሀገራት ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች በሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ዉድድር ጀምሯል። ብራዚል ከቺሊ፤ ኮሎምቢያ ከዑሯጓይ። ብራዚል ከቺሊ፤ 1- 1 በሆነ አቻ ነጥብ ነበር ወደ እረፍት የወጡት። ሁለቱ ቡድኖች ዛሬ መሸናነፍ ይኖርባቸዋል።