የአውሮፓ ሕብረት መሪዎችና አጀንዳዎቻቸው DW Amharic June 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓው ሕብረት መሪዎች ትናንት ከብራሰልስ 150 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው፣ ከአንድ መቶ ዓመት በፊት፣ በአንደኛው የዓለም ጦርነት አውድማነት በምትታወቀው ከግማሽ ሚሊዮን የማያንስ ሠራዊት ባለቀባትና ለመጀመሪያ ጊዜ መርዘኛ የሰናፍጭ ጋዝ ሰለባ