ለደቡብ ሱዳን ሰላም የሕዝብ ተሳትፎ አስፈላጊነት DW Amharic June 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ 9 ዓመት በፊት የካርቱምና የጁባ ባለሥልጣናትና ተወካዮች ፣ ጦርነት አቁመው ውል ሲፈራረሙ በአካባቢው ዘለቄታ የሚኖረው ሰላም ይሠፍናል የሚል ብሩሕ ተስፋ ነበረ ያኔ ያሳደረው። ግን አልሆነም። ይባስ ብሎ በዚያው በደቡብ ሱዳን ሁለት የሥልጣንና