የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያ መጠናቀቅ DW Amharic June 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአስተናጋጅ ሀገር ብራዚል ፣ ባለፉት 2 ሳምንታት ከዓለም ዙሪያ በተወከሉ ባጠቃላይ የ 32 ሃገራት ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የሰነበተው የመጀመሪያ ዙር ውድድር፣ ትንንት ማምሻውን ተደምድሟል። የዓለም የእግር ኳስ ፌደሬሽን