የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የቀረበለትን ሪፖርትና የ3 ወር ዕቅድ አጽድቋል – ፍኖተ ነጻነት
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የአዲስ አበባ ምክር ቤት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በቀረበው ሪፖርት ላይ
በመወያየት የ3 ወር ሪፖርት አጽድቋል፤ የተጓደሉ የሥራ አመራር አባላትን በምርጫ አሟልቶ አዲስ የስራ ድልድል አድርጓል
በዚህም መሰረት፡ –
1. አቶ ዘካርያስ የማነብርሃን ………….. ሊቀመንበር
2. አቶ ደምሴ መንግስቱ ………………… ም/ሊቀመንበር
3. አቶ እንግዳወርቅ ማሞ……………… ፀሐፊ
4. አቶ ነብዩ ባዘዘው …………………….. የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
5. አቶ ያሬድ አማረ …………………….. የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
6. አቶ ኤፍሬም ሰለሞን ……………….. የፋይናንስና ንብረት ጉዳይ ኃላፊ
7. አቶ ንዋይ ገበየሁ …………………….የህግና ሰብአዊ መብት ጉዳይ ኃላፊ
8. ወ/ሮ ታደለች አበራ …………………. የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ እንዲሁም
9. አቶ ስንታየሁ ቸኮል ……………….. የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ በመሆን ቀጣዩን የ3 ወር ሪፖርት ለማስፈጸም
በተጠናከረ መንገድ ለመስራት ተዘጋጅተዋል፡፡ በዕለቱም አንድነት ከመኢአድ ጋር ያደረገውን የቅድመ ውህደት ፊርማ በማድነቅ
በቅርቡለሚደረገው ውህደት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጧል፡፡


