ጥቃት፣ እገታና ስጋት በናይጀሪያ DW Amharic June 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጀሪያ ሰዓት አቆጣጠር ትናንት አመሻሹ ላይ በዋና ከተማ አቡጃ ህዝብ በሚያዘወትረዉ የገበያ ማዕከል የደረሰ ፍንዳታ ለ21 ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል። ከ50 በላይ ሰዎችም መጎዳታቸዉ ተነግሯል።