የኅዋ ምርምር ጠቀሜታ ለምድር DW Amharic June 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ፤ ከባሕር ልክ በታች 120 ሜትር ዝቅ ካለው ቦታ አንስቶ 4,620 ሜትር ከፍታ እስካለው ሥፍራ ፣ የሚያቃጥል የቀን ሐሩር ፣ የሚያኮማትር የሌሊት ቁር ፣ እንዲሁም ለዘብ ያለ የአየር ጠባይ ያላት ሀገር በመሆኗ ፤ ላገር ጎብኝዎች መስሕብነት