በብሪታንያ ጫት መከልከሉ፣ DW Amharic June 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጫት ወደ ብሪታንያ እንዳይገባና እንዳይሸጥ ብሎም፤ ጫት ሲቅምም ሆነ ሲሸጥ የሚገኝ ሰው በገንዘብ እንደሚቀጣና ለእሥር እንደሚዳረግ የወጣው ድንጋጌ ከትናንት አንስቶ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ። ሕጉ ሥራ ላይ መዋሉ ፤