የኢጣልያ ብሔራዊ ቡድን ሽንፈትና ስንብት DW Amharic June 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን፣ ፣ኮስታ ሪካ፤ ዑሩጓይና ኢንግላንድ ከሚገኙበት መ ምድብ፣ ትናንት ከዑሩጓይ ጋር ባደረገው ግጥሚያ እኩል ለኩል መለያየት ብቻ ለቀጣዩ ዙር ግጥሚያ ከኮስታሪካ ጋር በሁለተኛነት ለማለፍ የነበረው ዕድል በ 1-0