ሱዳን ውስጥ ስቅላት ተፈርዶባት የነበረችው ሜርያም ተለቀቀች VOA Amharic June 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሱዳን ሻሪዓ መሠረት ሃይማኖቷን ወደ እሥልምና እንድትቀይር ታዛ እምቢ በማለቷ እንድትሰቀል ተፈርዶባት የነበረችው የክርስትና ዕምነት ተከታይ ሴት ከእሥር ከተፈታች በኋላ እንደገና በቁጥጥር ሥር ውላ እንደገና ተለቅቃለች፡፡