Amharic የአየር ጠባይ ለዉጥና ስደት DW Amharic Jun 24, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሳይንቲስቶች ሳይቤሪያ በቅርቡት አደገኛ ጎርፍና ሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎች በተደጋጋሚ ሊገጥማት እንደሚችል አመለከቱ። ባለሙያዎቹ እንደሚሉት እያደገ የመጣዉ የዓለም የሙቀት መጠን ያስከተለዉ ጎርፍም በተጠቀሰዉ አካባቢ ባለፈዉ እና በያዝነዉ ወር ከ50 ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን ኑሮ አናግቷል።