የሲቪል ሰርቪስ ሳምንት በኢትዮጵያ DW Amharic June 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በመንግስት መሥሪያ ቤቶች የሚሰጡ አገልግሎቶች የተወሰነ መሻሻል ቢያሳዩም አሁንም መጉላላቶች እንደሚስተዋሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ።