የካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳትና የጸረ ማፍያ አስተያየት DW Amharic June 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጣሊያን ዉስጥ በሶስት ክፍላተ ሃገራት በካላብሪያ እንድራንጌታ፣ በሲሲሊ ማፊያ፣ እንዲሁም በካምፓኛ ኔፕልና አካባቢዉ ደግሞ ካሞራ የተባሉ የተደራጁ የአመፅ ቡድኖች መኖራቸዉ የአደባባይ ምስጢር ነዉ።