የእስራኤል አሰሳና ፍልስጤማውያን DW Amharic June 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እገታውና በተከታታይ የቀጠለው እስር ሃማስና የፍልስጤማውያን ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በተፈራረሙት የአንድነት ስምምነት ላይ ተፅእኖ በማድረግ ላይ መሆኑ ተዘግቧል ።