የኢትዮ ጅቡቲ የውኃ አቅርቦት ስምምነትና ፋይዳው DW Amharic June 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ስምምነቱ በዋነኛነት የጅቡቲ ወደብ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆነችው ለኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን መንግሥት ይናገራል።በዚህ የሚስማሙ ወገኖች እንዳሉ ሁሉ የዜጎች የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ሳይሟላ ለሌላ አገር ውኃ ለማቅረብ መስማማት ተገቢ አይደለም የሚሉም አልጠፉም ።