የአፍሪቃውያን ስደተኞች ሁኔታ DW Amharic June 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትናንት ታስቦ የዋለውን የዓለም ስደተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት፣ በምሕፃሩ « ዩ ኤን ኤች ሲአር» ባወጣው ዘገባ ከሁለተኛ ዓለም ጦርነት ወዲህ ትውልድ ሀገሩን ለቆ መሰደድ የተገደደው ሰው ቁጥር እንዲህ እንዳሁኑ በዝቶ እንደማያውቅ አመልክቶዋል።