የዓለም ስደተኞች መታሰቢያ ቀን፣ DW Amharic June 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በጦርነትና ቀዉስ ምክንያት ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 50 ሚሊዮን መድረሱን የተመ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አስታወቀ።