በአውሮፓ የኦሮሞ ተወላጆች ሰልፍ በብራሰልስ DW Amharic June 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ ፤ ከአዲስ አበባና አካባቢዋ ጋር የተጣመረውን የልማት መሪ አቅድ፤ የገጠር አርሶ አደሮችን ከርስት ጉልታቸው አፈናቅሎ ለችግር ይዳርጋል በማለት፣ በኦሮሚያ ፌደራል መስተዳድር የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ የዩንበርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ