የደቡብ ሱዳን ጉዳይ ዛሬም እንዳፋጠጠ ነው VOA Amharic June 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ያቋረጥነውን የሰላም ድርድር ለመቀጠል የፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን መመሪያ እየጠበቁ መሆናቸውን የደቡብ ሱዳን ማስታወቂያ ሚኒስትርና የመንግሥት ተደራዳሪዎች ቃል አቀባይ አመልክተዋል፡፡