ስደተኞችን የሚያሰለጥነዉ ሪኮኔክት DW Amharic June 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የስደተኞች ቀን በነገዉ ዕለት ይታሰባል። በያዝነዉ በተለይም ጦርነት እና ግጭት ከሚካሄድባቸዉ ሃገራትና አካባቢዎች የሚሰደዱት ሰዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR ባለፈዉ ወር ነዉ የጠቆመዉ።