የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችና ኢጋድ DW Amharic June 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ-አበባ ምርጥ ሆቴሎች እየዋሉ-እያደሩ እንዲደራደሩ አሥራ-ሰባት ሚሊዮን ዶላር የፈሰሰላቸዉ ሹማምንት ግን የዚያን ሕዝብ-እልቂት-ስደት ፤ ችግርና ችጋር ለማቆም ተነጋገሩ-ሲባሉ እንቢኝ ይላሉ።«እሺ» እንዲሉ ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ «ቆንጠጥ»-ሊያደርጋቸዉ ይገባል።