የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ አንድ ሳምንት፣ DW Amharic June 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከማራኪ ጨዋታ ጋር በሰፊ ብልጫ ተጋጣሚዎቻቸውን ፤ ሆላንድ እስፓኝን፣ 5-1 ፣ ጀርመን ፖርቱጋልን 4-0 ያሸነፉበት ሁኔታ በኳስ ጨዋታ ተመልካቾችና ሐያስያን በሰፊው ሲወሳ ፣ የሌሎቹ ያን ያህል አድናቆት አልተቸረውም።