የእስራኤል ሃማስ ፍጥጫ DW Amharic June 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል ጦር ኃይል በምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ አካባቢ የታገቱ ሶስት ወጣት እስራኤላዉያንን ለማስለቀቅ ናቡስ የተባለችዉን ከተማና አካባቢዉን ወርሮ የተጠናከረ ፍተሻ ማካሄዱን ዘገባዎች ያመለክታሉ።