የኢራቅ ምሥቅልቅል DW Amharic June 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአንጎሎ-አሜሪካን መሪዎች አዲሲቱ ኢራቅ በደም-አስከሬን፤ በሽብር፤ እልቂት፤ በጥፋት ዉድመት ቀለል ካለም እስረኞችን በማሰቃየት- ከድፍን ዓለም አንደኛ ሐብታም ሐገር ስትሆን-ሰዉዬዉም እንደ ሁሉም ዓለም አዩ።እንደ ሁሉም ኢራቃዊ ኖሩበት።አማረሩ።እንደ ሐይማኖት መሪ-አወገዙ፤ እንደ ወጣት ጥፋቱን-ሊያጠፋ ተነሳ።