የፓርቲዎች ትብብርና ዉህደት በኢትዮጵያ DW Amharic June 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ እሁድ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ በአጭሩ አንድነት፤ እንዲሁም የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምህጻሩ መኢአድ ለዉህድት የሚያበቃቸዉን ቅድመ ዉህደት ስምንነት ተፈራርመዋል።