የኢትዮጵያ ምሑራን ስብሰባ DW Amharic June 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ ጥንታዊና ዘመናዊ የትምሕርት አሠጣጥ ሥርዓት እና በትምሕርት ጥራት ላይ ያተኮረ ዉይይት ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል።አዉደ-ኢትዮጵያ የተሠኘዉ የኢትዮጵያዉያን ምሑራን ማሕበር ባዘጋጀዉ ዉይይት ላይ ሥለ ትምሕርት አሰጣጥ ጥናት ያደረጉ ምሑራንና መምሕራን ተካፋዮች ነበሩ።