ካርልሐይንስ በም ተቀበሩ DW Amharic June 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ1980ዎቹ ጀምሮ ሜንሽን ፉር ሜንሽን የሚል ግብረ-ሠናይ ድርጅት መሥርተዉ ብዙ ሺሕ ኢትዮጳዉያንን በመርዳታቸዉም ምስጋና፤ አድናቆትና ዕዉቅናን ያገኙ በጎ አድራጊ ግለሰብ ነበሩ።86 ዓመታቸዉ ነበር።